የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ክብረ በዓሉንበይፋ ማክበር ጀመረ!!
የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የአንድ መቶ አመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ ክብረ በዓል የማስጀመሪያ መርሀ ግብር ፕሮግራም በዛሬ እለት በተቋሙ የስብሰባ አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን ለበዓሉ የተዘጋጀው ልዩ የመረጃ ድህረ-ገጽ እና ተመራማሪዎች የምርምርና የጥናት ጽሑፎቻቸውን የሚያቀርቡበት፣ የሚገመገምበትና ውጤቱን የሚያሳወቅ ኢንስቲትዩቱ ያለማው የበየነ መረብ ስርዓት ይፋ ሆነዋል፡፡ ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በፕሮግራሙ ማስጀመሪያ ላይ…
